እንዴት ሰነበታችሁ በክርስቶስ ወንድሞችና እህቶች የሆናችሁ በመላ። ቶሎ እናስነብባችኋለን ብለን ስለዘገየነ ይቅርታ እንጠይቃለን። እንዴው የሁላችሁንም ጥያቄ ሊመልስ የሚችል የተቀነባበረ ጽሑፍ ለማውጣት በማሰብ መቆየታችንን ስንናገር ይህ እውነተኛ ምክንያት እንጂ በቂነው ተብሎ አይደለም። ተገናኝተን ለመወያየት ያለውን የጊዜ መጨናነቅ ለመረዳት ደግሞ በፈቃደኝነት የተሳተፉት ሁሉ የሚረዱት ይመስለናል። አሁን ግን ሁኔታው እየተስተካከለ መጥቶ ከየኮሚቴው የደረሱንን መግለጫዎች ሰሞኑን እንደምናወጣ ቃል እንገባላችሁ ዘንዳ እንወዳለን። ስለ ትእግስታችሁ ምስጋናችን በድጋሜ ይድረሳችሁ።
ኮሚቴው
የ E MAIL አድራሻችን
MELEKET4U@GMAIL.COM
No comments:
Post a Comment