እንኳን ደህና መጣችሁ!! Welcome!! ከሕዝብ ግንኙነት ክፍል! የተባበሩት የቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የመፍትሔ ኣፈላላጊ ኮሚቴ፣ የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ከሕዝቡ ጋር ለሚያደረገው መገናኛና መወያያ ይሆናል በማለት ይህን ድህረ ገፅ ወይንም ጦማር (BLOG)ከፈተ። ያልተከለሰና ዘለፋ ያልተቀላቀለበት ቋንቋ ብቻ የምናስተናግድ መሆናችንን እንገልጻለን። በትብብራችሁ እናድጋለን፤ በሕብረታችሁ ሰላምን እንፈጥራለን። ፍቅርን ለመፍጠር ለሚደረግ ትግል ሁላችሁም ተባበሩ። በቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት በምእመናን የተቋቋመው የተባበሩት የቅዱስ ሚካኤል መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ ልሳን ሆኖ ሕዝቡን ለማገናኘት ተከፈተ።
Showing posts with label December 22. Show all posts
Showing posts with label December 22. Show all posts
Thursday, December 22, 2011
Subscribe to:
Posts (Atom)