እንኳን ደህና መጣችሁ!! Welcome!!
ከሕዝብ ግንኙነት ክፍል!
FROM PUBLIC RELATIONS DEPARTMENT!
ይህንን ድሕረ ገጽ ለማየት እንኳን ደህና መጡ።
የተባበሩት የቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የመፍትሔ ኣፈላላጊ ኮሚቴ፣ የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ከሕዝቡ ጋር ለሚያደረገው መገናኛና መወያያ ይሆናል በማለት ይህን ድህረ ገፅ ወይንም ጦማር (BLOG) ከፈተ። ያልተከለሰና ዘለፋ ያልተቀላቀለበት ቋንቋ ብቻ የምናስተናግድ መሆናችንን እንገልጻለን።
ሰሞኑን በተከታታይ በምናወጣቸው መልእክቶች እንደምትደሰቱ እምነታችን ነው። ይህ ጦማር (blog)እርስ በራሳችን የምንማርበት ዜናዎችንና አስተያየቶችን የምንለጥፍበት፤ የመቀራረቢያ ገጽ ይሆናል ብለን እናምናለን። በትብብራችሁ እናድጋለን፤ በሕብረታችሁ ሰላምን እንፈጥራለን። ፍቅርን ለመፍጠር ለሚደረግ ትግል ሁላችሁም ተባበሩ።